|
|
ቅንጅት ፓርላማ እንደማይገባ አሳወቀ
የቅንጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አርቲስት ደበበ እሸቱ ቫንኮቨር ከሚገኘው ራዲዮ ኢትዮጵያ ማምሻውን ባደረጉት
ቃለምልልስ ቅንጅቱ ወደ ፓርላማ ላለመግባት በሙሉ ድምፅ ካለምንም ተቃውሞና ተዓቅቦ መወሰኑን አስታውቀዋል።
ቃለምልልሱን አስደምጠኝ
|
ሕብረቱ ፓርላማ ለመግባት ወሰነ
የሕብረቱ መሪ ረዳት ፕ/ር መረራ ጉዲና ካናዳ፣ ቫንኮቨር ከተማ ከሚገኘው ራዲዮ ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት የቀጥታ የስልክ
ቃለምልልስ ሕብረቱ ወደ ፓርላማ ለመግባት መወሰኑን ገልፀዋል። ቃለምልልሱን የሰጡት ዛሬ ዕሁድ መስከረም 29 ቀን 1998 ዓ.ም.
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአርባ ደቂቃ አካባቢ ነው።
|
K qF} EMXZ
M`NN{" xE
(ጦቢያ ጋዜጣ
ኀሙስ መስከረም 12 ቀን
1998 ዓ.ም.)
kF
N%%`}Z ME` &ና
[P } ӏqZ () Z `EMXZ ]"} ME MQU} pNU [P Ks PክX]#
Z} (K) EZZ M`NNy {f።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
#} Kr rUyና
ky , #lO C ^} W `xFGናG
#K pAZ f "rና
F ђG
rU}ና
k}
(ጦቢያ ጋዜጣ
ኀሙስ መስከረም 12 ቀን
1998 ዓ.ም.)
ኞ
#} xiN% E, k}ና
rU} pA"" k} pqF~" ና
p/p&~" F U] E" KѦ Z%} `MGክ~
X ME "።
}ና}
M`UO 11 f 1997 .O. pp&ክ`
D|G X ұ&ק MEݦ" ]"} k} /Z rZB" ና
rU} /Z MUX "#ና
ና"
Zz "} X ME M"E" iG N%xE" ÍpqG፡-
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
MS} Kq `r]q N%ናk}
SZ} #]# x־f
(ጦቢያ ጋዜጣ
ኀሙስ መስከረም 12 ቀን
1998 ዓ.ም.)
k} ӏs}
7 f 1997 .O. OZ "&} Z px MX Kr Z EMMW Uҁ" `r]q Mናf"
KѦ MD" p[P rH&X U`/r qF}ና
Z} FO xM" Z%} ^^p# MD" #} ]r Mr~ "q' (#]M") p88 G
MEݦ" `{f።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
/Z MUX
C} ]NX" Kና}
ና"
pr `O N%} E"
GN ] ^}{]Z {`YEA"
rF d{E
(ጦቢያ ጋዜጣ
ኀሙስ መስከረም 12 ቀን
1998 ዓ.ም.)
ZFN `EMq}
N%V} pMS} C} N% pr `O N% Kና}
ና"
]#E" /Z MUX "#ና
`{g።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
pұ&ק MEݦ" ]pr
#zt#-2 xnZ Mb
(ጦቢያ ጋዜጣ
ኀሙስ መስከረም 12 ቀን
1998 ዓ.ም.)
OZ sZ
F ~ x` Mc E#} |E&v ұ&ኞ
N%]"} ұ&ק ME Z F MG Oክ}
pNU #` pq M`xZ |E&v p# (#zt#-2) `Z} xnZ NOby {"nG።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
ዶ/ር
ብርሃኑ ኢህአዴግ ከውንብድና ሥራው እንዲታቀብ አስጠነቀቁ
"እሳቱ አንዱን በልቶ ሌላውን የሚተው
አይደለም"
ሻለቃ አድማሱ ከመኪና ግጨደት አመለጡ
የዶ/ር መረራ ጉዲና መኪና ተሰባበረች
(አዲስ ዜና ጋዜጣ
ማክሰኞ መስከረም 10 ቀን
1998 ዓ.ም.)
በአርቲስት ደበበ እሸቱ ላይ የደረሰውን ድብደባ፣ በሻለቃ አድማሱ መላኩ
ላይ የተደረገውን የመኪና ግጭት ሙከራና በዶ/ር መረራ ጉዲና መኪና ላይ የደረሰውን ጥፋትና በአሁኑ ጊዜ በተቃዋሚ ፓርቲዎች
አመራሮች ሕይወት ላይ ያንዣበበውን አደጋ አስመልክቶ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ዶ/ር ብርሃኑ በሰጡት ሰፊ መግለጫ ኢህአዴግ ከውንብድና
ተግባሩ በአስቸኳይ እንዲታቀብ አስጠንቅቀዋል።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
#Kና Z O{
pEz x{ኞ
`x}
(ጦቢያ ጋዜጣ
ኀሙስ መስከረም ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
KѦ
ው xrE, }g #{ xZ qE, xዙ {]Vp}፣
YO
ናችሁ ሱ
}M`FFሁ፣
ው`׆ሁ p#E
ናችሁ
xqሉ N%ሉ
Ks qሉp} xqUU Zz Z /N%%`}Z ME` &ና E dž kM
ሁ'{
EMZ iኝ{ው
Eፁ N%G &ና
M`Ny rዙ O{ N%`}G p#
ጉ
DG።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
'ና
p&x]s rpው i ውxው E#ሉ
ÆFሉ
fP
#W /} /Z a %
(ጦቢያ ጋዜጣ
ኀሙስ መስከረም ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
p#} K pFÍ} E rEው
NOኑና /p&}ና
ኞ MXውO
E`O CG D pZ^ው F U]ው
pG Z xэቡ
MDናው
fPው #W /}
ክቡር
/Z a % `{g።
'ና p&x]s rpው
i ውxው
E#ሉ ÆFሉ
]#ሉO S{ው
E።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(አዲስ ዜና ጋዜጣ
ማክሰኞ መስከረም ፫ ቀን
፲፱፻፺፰ ዓ.ም.)
|
(አዲስ ዜና ጋዜጣ
ማክሰኞ መስከረም ፫ ቀን
፲፱፻፺፰ ዓ.ም.)
የህወሓት ተቀጥላ መሆኑ በስፋት በሚታወቀው ብአዴን
ውስጥ ድርጅቱን ከሞት ለመታደግ በሚል "ትግል ለኢህዴን ትንሣዔ" የተሰኘ አስኳል መፈጠሩን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለፁ።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(አዲስ ዜና ጋዜጣ
ማክሰኞ መስከረም ፫ ቀን
፲፱፻፺፰ ዓ.ም.)
ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከመጪው አምስት ዓመት
በኋላ ስልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ። ... ሙሉውን አስነብበኝ
|
R
BRn# nU l28 kNtEnT tmr-#
-
yx!S xb mg¾ Bz#N x@jNs! bRD
YtdL
b/NS
xNbRBR
(ሪፖርተር ጋዜጣ
ዕሁድ ነኀሴ ፲፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
lx!S xb MKR
b@T xLnT ytmr-#T yQNJT lxNDnT l!Ks! xƧT y47 mt$N R BRn# nU yx!S xb
kt kNtE XN!n# bkFt DM} mr*cW xƧt$ TNT ƵT MR R BRn# nUN b123
... ሙሉውን አስነብበኝ |
(ልሳነ ሕዝብ ጋዜጣ ዓርብ ነኀሴ ፮ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
በሕዝባችንና በአገራችን ላይ የሰፈነውን መጥፎ
ፍርሃት ለማስወገድ፣ አሁን በአገራችን በተፈጠረው የፖለቲካ ልዩነት ምክንያት የፈጠረውን ውጥረት በማላላት መጨውን ጊዜ
ለልጆቻችንና ለራሳችንም ... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(ልሳነ ሕዝብ ጋዜጣ ዓርብ ነኀሴ ፮ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
በአሁኑ ጊዜ ዋነኛ ተቃዋሚ ሆነው የወጡትንና
በ1997 ምርጫም ሠፊ የሕዝብ ድምፅ ያገኙትን ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ (ቅንጅት) እና በኅብረቱ ውስጥ ያለውን
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(ልሳነ ሕዝብ ጋዜጣ ዓርብ ነኀሴ ፮ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
በደርግማ በህወሓት ወታደራዊ ኃይል ከተመታ በኋላ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኢሕዴን) ተብሎ ተመሥርቶ የነበረበት ሁኔታ ተቀልብሶ ብሔረ አማራ
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(ጦቢያ ጋዜጣ
ኀሙስ ነኀሴ ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ የምክር ቤት
አባልና የኢዴፓ መድህን ዋና ፀሀፊ የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው አስፈላጊ ነው ብለው የሚያምኑበት ወቅትና
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(ነፃነት ጋዜጣ
ኀሙስ ነኀሴ ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
በነ ኮ/ል ደበላ ዲንሳ የዘር ማጥፋት ክስ መዝገብ
የተከሰሱትን የቀድሞ ሥርዓት ባለሥልጣናት ክስ ... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(ሀዳር ጋዜጣ
ኀሙስ ነኀሴ ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገው ውጤት ኢፍትሃዊና
በዓለም ታአይቶ የማይታወቅ ቅጥፈት የተሞላበት እንደሆነ ... ሙሉውን
አስነብበኝ
|
(ነፃነት ጋዜጣ
ኀሙስ ነኀሴ ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢህዴግ አሸናፊነት ያወጀበትን የምርጫ ድምፅ ውጤት
ፈፅሞ እንደማይቀበሉት የሕብረቱ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና አስታወቁ።
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(ጦቢያ ጋዜጣ ኀሙስ ነኀሴ ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
በግንቦት ሰባቱ ምርጫ በአዲስ አበባ መስተዳድር
ለክልልና ለተወካዮች ም/ቤት ተወዳድረው ያሸነዱ ... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(ሀዳር ጋዜጣ
ኀሙስ ነኀሴ ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
የቀድሞው ፓርላማ አፈ ጉባኤ አቶ ዳዊት ዮሐንስ በትንናትናው ምሽት
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ረጅም ሰዓት
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
(ሀዳር ጋዜጣ
ኀሙስ ነኀሴ ፭ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
አንድ ግለሰብ የምርጫ ቦርድ ሊቀመንበርና የጠቅላይ
ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት ሆኖ በየትም አገር እንደማይሾምና ... ሙሉውን
አስነብበኝ
|
(አዲስ አድማስ ጋዜጣ
ቅዳሜ ሐምሌ ፴ ቀን
፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
በአዲስ አበባ በሁሉም ዞኖች የመደበኛ ስልክ
ቁጥሮች ከፊት ለፊታቸው አንድ ዲጂት የጨመረ መሆኑን
... ሙሉውን አስነብበኝ
|
ጥላሁን
ገሠሠ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ
(ጦቢያ ጋዜጣ ኀሙስ
ሐምሌ ፳፩ ቀን ፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)
በረጅም ዘመን የሙዚቃ ሕይወቱ ለሀገሪቱ ባበረከተው
አስተዋጽኦ ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ያገኘው አንጋፋው ድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ የትብብር ጥሪ
አቅርቧል። ... ሙሉውን አስነብበኝ
|
አቶ
ኃይሉ ሻውል በዛሬው ዕለት ከቢቢሲ ቴሌቭዥን የሀርድ ቶክ ፕሮግራም ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ
(ወደ ቃለምልልሱ ውሰደኝ)
(ንጋት
ማክሰኞ
ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፱፯ ዓ.ም.)
|
"... 26 ሰዎች ናቸው የተገደሉት፣ ... ድጋሚ ምርጫ ቢደረግ አሁን ካለን የፓርላማ መቀመጫ የበለጠ እናገኛለን፣ ..."
ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ለቢቢሲ
(ወደ ቃለምልልሱ ውሰደኝ)
(ንጋት
ሰኞ
ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፱፯ ዓ.ም.)
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከቢቢሲ ቴሌቭዥን
"ሀርድ ቶክ" ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ላይ የተገደሉት 26 ሰዎች ናቸው ብለው አሉ።
በዚህ ቃለምልልስ አቶ መለስ በርካታና ወቅታዊ
ጥያቄዎች የቀረቡላቸው ሲሆን፣ እንደከዚህ ቀደሙ በአገር ውስጥ ካሉ የመንግሥት ጋዜጠኞች ጋር የሚያደርጉት አይነት ቀለል ያለና
የራሳቸውን ሃሳብ ብቻ የሚገልፁበት ሆኖ እንዳላገኙትና የከበዳቸው እንደሆነ ከቃለምልልሱ መረዳት ይቻላል። ሙሉ ቃለምልልሱን
የሚከተለውን ሲጫኑ ያገኙታል።
(የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሙሉ ቃለምልልስ አስደምጠኝ፣ አሳየኝ)
|
ሰኔ ሠላሳ (ጁላይ 7) ዓለም ዓቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ ሊካሄድ ነው
(ንጋት
ረቡዕ ሰኔ ፲፭ ቀን ፲፱፻፱፯ ዓ.ም.)
በመላው ዓለም ኢትዮጵያውያን የኢህአዴግ መንግሥትን
በመቃወም በአይነቱ ልዩና ከዚህ በፊት ተካሂዶ የማያውቅ ታላቅ የተቃውሞ ሠልፍ በያሉበት አገር በመሆን
ሰኔቦት ሠላሳ (ጁላይ 7)
ቀን ለማካሄድ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ታወቀ። ... ሙሉውን አስነብበኝ
|
|
|
|
|