ወደ ዜና ገጽ መልሰኝ    ወደ ዋና ገጽ መልሰኝ

ዳግም ምርጫ የሚካሄድባቸው የምርጫ ክልሎች ዝርዝር

(ጦቢያ ጋዜጣ ኀሙስ ሐምሌ ፳፩ ቀን ፲፱፻፺፯ ዓ.ም.)

ክልል

ዞን ምርጫ ክልል አቤቱታ አቅራቢ የአጣሪ ቡድኑ የውሳኔ ሃሳብ/የቦርዱ ውሳኔ

አማራ

ሰሜን ወሎ ቡግና ኢህአዴግ ዳግም ምርጫ በ11 ምርጫ ጣቢያዎች
  ሰሜን ጎንደር ጎንደር ዙሪያ 3 ኢህአዴግ ዳግም ምርጫ በ1 ምርጫ ጣቢያ
    ደምቢያ 1 ኢህአዴግ ዳግም ምርጫ በምርጫ ክልሉ ባሉ ጣቢያዎች በሙሉ
    ጭልጋ 2 ኢህአዴግ ዳግም ምርጫ በ8 ምርጫ ጣቢያዎች
  ኦሮሚያ ባቲ ኢህአዴግ ዳግም ምርጫ በ13 ምርጫ ጣቢያዎች
  ደቡብ ወሎ አልቡኮ ኢህአዴግ ዳግም ምርጫ በ2 ምርጫ ጣቢያዎች
  ምዕራብ ጎጃም ጎንጂ ኢህአዴግ ዳግም ምርጫ በ2 ምርጫ ጣቢያዎች

ኦሮሚያ

ምዕራብ ሸዋ አዲስ ዓለም ቅንጅት/ኢዴኃህ ዳግም ምርጫ በ37 ምርጫ ጣቢያዎች
    ወሊሶ 2 ኢዴኃህ ዳግም ምርጫ በ3 ምርጫ ጣቢያዎች
  ባሌ ኮኮሣ ኦፌዴን ዳግም ምርጫ በ21 ምርጫ ጣቢያዎች
ደ/ብ/ብ/ሕ ሲዳማ አርቢጎና የቦርዱ ውሳኔ ዳግም ምርጫ በ7 ምርጫ ጣቢያዎች
    ዛላ ደራማሎ ኢህአዴግ ዳግም ምርጫ በ48 ምርጫ ጣቢያዎች
    ባስኬቶ ልዩ የቦርዱ ውሳኔ ዳግም ምርጫ በምርጫ ክልሉ ባሉ ጣቢያዎች በሙሉ
    ባስኬቶ መደበኛ የቦርዱ ውሳኔ ዳግም ምርጫ በምርጫ ክልሉ ባሉ ጣቢያዎች በሙሉ
    ማሌ ልዩ ኢዴኃህ ዳግም ምርጫ በ3 ምርጫ ጣቢያዎች

 

ወደ ዜና ገጽ መልሰኝ    ወደ ዋና ገጽ መልሰኝ

Hosted by www.Geocities.ws

1