ወደ ዋና ገጽ መልሰኝ

በካናዳ ቫንኮቨር ከተማ የሚገኘው "ራዲዮ ኢትዮጵያ" በቤላሩስ ጥገኝነት የጠየቁትን ኢትዮጵያውያን ፓይለቶች ቃለምልልስ አድርጎላቸዋል። ቃለምልልሱ የተደረገው ሰኔ 19 ቀን 1997 ዓ.ም. (ጁን 26 ቀን 2005 እ.ኤ.አ.) ሲሆን፣ ቃለምልልሱን ያደረጉላቸው ጋዜጠኛ አትክልት አሰፋ እና ጋዜጠኛ ቶማስ ተስፋ ናቸው። ራዲዮ ጣቢያው ዘወትር እሁድ በካናዳ፣ ቫንኮቨር ከተማ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 3 ሰዓት (9ፒ.ኤም.) ጀምሮ ለአንድ ሰዓት የስርጭት ፕሮግራም ሲኖረው በቀጥታ በዚህ ሰዓት በሚከተለው የድኅረ-ገጽ አድራሻ ላይ ይደመጣል። http://www.coopradio.org/

ቃለምልልሱን ለማድመጥ አጫውት/ፕሌይ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ

Radio Ethiopia, Vancover, Canada

ወደ ዋና ገጽ መልሰኝ

Hosted by www.Geocities.ws

1