Textruta: Textruta: ንጋት
Textruta: ርዕሰ አንቀፅ

Textruta:  
 
ዋና ገጽ
 
ዜና
 
ርዕሰ አንቀፅ
 
አስተያየት - ትችት
 
ፖለቲካ
 
ማኅበራዊ
 
ኪነጥበብ
 
ስደት
 
ሊንኮች
 
ጠቃሚ ሣይቶች
 
ስለእኛ
 
አድራሻችን
 
 
 
 
ምሉዕ የአማርኛ፣ የትግርኛና የግዕዝ ሶፍት ዌር 
ምስጋና ለፀጋዬ ገብራይ

 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Textruta: ረቂቅ የፕሬስ ሕጉ የአማርኛ ቅጂ 
DRAFT PRESS LAW in English

 

 

 

 

 

 

 

Textruta: ከካንሰራችን ለመዳን እንተባበር!!! 
ያሬድ ክንፈ (የንጋት ዋና አዘጋጅ)
በቅድሚያ ”እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!!!” ልንል እንወዳለን። ”ንጋት” ጋዜጣ ኀምሌ ፲፰ ቀን ፲፱፻፺፫ ዓ.ም. አዲስ አበባ ላይ ተመስርታ ለአንድ ዓመት ስትታተም ቆይታለች። የጋዜጣዋ አሣታሚና ዋና አዘጋጅ መንግሥት በነፃው ፕሬስ ላይ በሚደርሰው እስር፣ ክስ፣ ጫና፣ እንግልትና ስቃይ በመመረር ከአገር ለመሰደድ በመገደዱ ጋዜጣዋ ለአንድ ዓመት ከህዝብ ርቃ ቆይታ፤ ከነኀሴ ፲፱፻፺፭ ዓ.ም. አጋማሽ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ይህንን ድህረ ገጽ ከፍታ ሃሳብን የመግለጽ ነፃነትን፣ መረጃ የማግኘት መብት ይከበር ዘንድ የበኩልዋን አስተዋጽኦ ለማድረግ በመጣር ላይ ትገኛለች። በመሆኑም በመጀመሪያዋ የኢንተርኔት ድህረ ገጽዋ የሚከተለው ርዕሰ አንቀጿ ነፃውን ፕሬስ ለማጥፋት በተዘጋጀው ረቂቅ የፕሬስ ሕግ ላይ ያላትን አቋም አስፍራ እንደነበር አይዘነጋም። አሁን ደግሞ የሚከተለውን አስፍራለች። መልካም ንባብ! (አንባብያን የበኩላችሁን ተሳትፎ ታደርጉ ዘንድ መድረኳ ክፍት ነው። አድራሻችን negatweb@yahoo.com ነው) ሙሉ ገጽ
Textruta: Textruta: ረቂቅ የፕሬስ ሕጉን አጥብቀን እንቃወማለን!!!
በማስታወቂያ ሚኒስቴር መሪነት የተረቀቀው አዲሱ የፕሬስ ሕግ የኢትዮጵያን ነፃ ፕሬስ ከአገሪቱ ለማጥፋት ሆን ተብሎ የታቀደ በመሆኑ አጥብቀን እንቃወመዋለን። 
ባለፉት አስራ ሁለት ዓመታት ገዥው ፓርቲ ነፃውን ፕሬስ ለማጥፋት ያልፈነቀለው ድንጋይ ያልወጣው ዳገትና ያልወረደው ቁልቁለት እንደሌለ ይታወቃል። ነፃውም ፕሬስ ሲደርስበት የነበረውን አፈና፣ ጭቆና፣ እንግልት፣ እስር፣ ክስ፣ ስቃይ፣ ስደት፣ ሞት፣ ... ተቋቁሞ መቆየቱ የእግር እሣት የሆነባቸው ጥቂት የኢህአዴግ ባለስልጣናት፣ አፈቀላጤዎቻቸው፣ አጨብጫቢዎቻቸውና አዕምሮአቸውንና ሕሊናቸውን በሥልጣን የለወጡ የሕግ ባለሙያና ጋዜጠኛ ነን ባይ ግለሰቦች ያረቀቁትን የፕሬስ ሕግ እንቃወማለን። ምክንያቱም ይህ ሕግ በሥራ ላይ የዋለ ዕለት የኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ሕልውና ማክተሙ ሳይታለም የተፈታ ነውና።

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Hosted by www.Geocities.ws

1