ሆም

ዋና ገጽ

ዜና

ርዕሰ አንቀፅ

አስተያየት

ፖለቲካ

ማኅበራዊ

ኪነጥበብ

እንግሊዝኛ

ስደት

ለፈገግታ

ስለእኛ

አርካይቭ

ጠቃሚ ሣይቶች

አስፈንጣሪዎች

ዳውንሎድስ

ነፃ ፕሬስ ለኢትዮጵያ!

መፀዳጃ ቤቶቻችን

በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር

"'ዎክ' መብላት ከሰለቸህ፣ አንድ ቦታ መቀመጥ ከታከተህ፤ ጊዜን አንቆ መግደያ ኃይለኛ ቦታ አለ - እርሱም የህዝብ መፀዳጃ ቤት ነው"

ከአንድ የቅርብ ባልንጀራዬ ጋር ሻይ ይዘን ጨዋታ እየተጫወትን ሳለን፣ ጨዋታን ጨዋታ ጐተተውና "መፀዳጃ ቤት ስቀመጥ የሚሰማኝ ደስታ ለጉድ ነው!" ሲል አጫወተን። እኔም ነገሩ ግልጥ አልነበረልኝምና "ምኑ ነው ደግሞ እርካታ የሚሰጥህ?" ስል በግራሜ ጠየኩት። እርሱም "በቃ! መፀዳጃ ቤት ... ሙሉውን አስነብበኝ

የቴሬሣ ደብዳቤዎች

ድርሰት፦ ማክሲም ጐርኪ፣

ትርጉም፦ ካሌብ ዮፍኒ

አንድ ቀን ጓደኛዬ እንዲህ ሲል አጫወተኝ፦

ሞስኮ እየተማርኩ ሳለሁ እኖርባት ከነበረች ክፍል አጠገብ አንዲት ቴሬሣ የምትባል ለየት ያለች ፖላንዳዊት ጎረቤት ነበረችኝ። ... ሙሉውን አስነብበኝ

ቀጠሮ በሥነ-ቃል ሲገለጽ

ለቀጠሮ ደንታ ቢስ መሆን የኢትዮጵያዊነት መለያ!?

በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር

ስለቀጠሮ አንድ ሺ አንድ ጊዜ ብዙ ቢባልም፣ እኔም ለአንድ ሺ ሁለተኛ ጊዜ ትንሽ ልበል። ስለምን? አሁን ያለነው በአዲሱ ዓመት አናት ላይ ነውና “ካምናው ዘንድሮ ባሰበት” አይነት ትችት ... ሙሉውን አስነብበኝ

እነቀልጣፊት ምግብ ቤቶች

ለጤና ጤና ጣቢያ ያስብበት

በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር

እነ እንቶኔ አድናቆታቸውን ሲገልፁ “ለፕሮቶኮል የማይመቹ፤ ግን አሪፎች” ይሏቸዋል - እነቀልጣፊት ምግብ ቤቶችን። አዎ! ቢበሉት ሆድ የማይጐረብጥ፣ ጠዋት ቀምሰው ቀኑን ሙሉ ተቆልፈው የሚውሉበት ምግብ የሚዘጋጅባቸውና “ቀን የሠራኸውን ባንክ ክተት፣ እራት በእንቅልፍ ያልፋል” ተረትን ለሚተርቱ አባሃናዎች የሚመቹ ምርጥ ምግብ ቤቶች - እነቀልጣፊት ምግብ ቤቶች። ... ሙሉውን አስነብበኝ

ዓይኔን ምች መታው

”የተማረ ሣሙና አጥቦ ይግደለኝ!”

በኃይሉ ገብረእግዚአብሔር (ከሐመረ-ኪን)

ይሄን በሽታዬን ስንዴነሽ ጥጋቡ የሰማች እንደሆነ አልጋው ጦሙን ማደሩ ነው። ስታኮርፍ እንዲህ ነው የሚያደርጋት። እኔን ታልጋው ላይ ጥላኝ እሷ ተመሬት ስትንደባለል ማደር። የበሽታዬን ሲቃ የማሰማው በሆዴ ነው። እህህ … እህህ … እህህ … እሷ እንዳትሰማኝ ማለቴ ነው። ... ሙሉውን አስነብበኝ

ነገር ይገንብኛል

በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር (ከሐመረ-ኪን)

እኔ በጣም በጣም ነገር ይገንብኛል። የሆነች አንዲት ትንሽ ነገር ትንፍሽ ካልኩ ነገሩ ተካብዶ ተካብዶ ግራ ተታኮ ቁጭ ይላል። ምን ታደርጉታላችሁ? … በቃ! የዘወትር ልማዴ ነዋ! አንዳንዴ ቁጭ ብዬ ሳስበው እንኳን ንግግሬ ትንፋሼም ሰው የሚያስቀይም ይመስለኛል። በግል ውይይት አልያም ስብሰባ ላይ ”ዝምታ ወርቅ ነው”፣ ”ዝም አይነቅዝም” ብዬ አደብ ብገዛ ”ምን በሆድህ ነገር ትይዛለህ? ተንፍሰው እንጂ!” ባይ አሽሟጣጭ አላጣም። ስለምን? በቃ ዝም ብሎ ነገር ይገንብኛልና ነው። አስተውሉ ዝምታው የኔ የግሌ ብቻ ላይሆን ይችላል። ... ሙሉውን አስነብበኝ

የሚስት ያለህ!

”እድሌ ሆነና ሚስት አይበረክትልኝም”

በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር (ሐመረ-ኪን)

እኔ ጠላቶቼን እወዳለሁ። ጠላቶቼን ”ጠላት” ማለቱ የሚያስኮንነኝ ከሆነ፤ አዎ! ሁሌም ቢሆን ጠላቶቼን እወዳለሁ። ... ሙሉውን አስነብበኝ

 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

¦ እንግሊዝኛ ¦ ሆም ¦ ዋና ገጽ ¦ ዜና ¦ ርዕሰ-አንቀፅ ¦ አስተያየት ¦ ፖለቲካ ¦ ማኅበራዊ ¦ ኪነጥበብ ¦ ስደት ¦ ለፈገግታ ¦ ስለእኛ ¦ አርካይቭ ¦ ጠቃሚ ሣይቶች ¦ አስፈንጣሪዎች ¦ ዳውንሎድስ ¦

|  ዋና አዘጋጅና ዌብ ዲዛይን፦ ያሬድ ክንፈ     |      © ኮፒ ራይት ንጋት ፲፱፻፺፯ ዓ.ም.  |

Hosted by www.Geocities.ws

1